በሱዳን የተከሰተው የኮሌራ ወረርሽኝ የ114 ሰዎችን ሕይወት ቀጠፈ

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-07-12 16:28:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

በሱዳን የተከሰተው የኮሌራ ወረርሽኝ የ114 ሰዎችን ሕይወት ቀጠፈ በሱዳን አዲስ በተቀሰቀሰው የኮሌራ ወረርሽኝ ቢያንስ የ114 ሰዎችን ሕይወት ማለፉ ሲገለጽ በአገሪቱ ካለው ግጭትና የጤና ጥበቃ ሥርዓት መፈራረስ በተጨማሪ፣ ከዓለም አቀፍ ለጋሾች የሚገኘው የገንዘብ ድጋፍ በከፍተኛ ሁኔታ በቀነሰበት ወቅት መሆኑ ችግሩን ይበልጥ አክብዶታል ተብሏል። በውኃ ወለድ በሽታው ሳቢያ የተከሰተው ይህ ወረርሽኝ በይፋ ከተደነገገበት ካለፈው ከሰኔ 20 ጀምሮ በተለያዩ የሱዳን ግዛቶች ውስጥ በፍጥነት የተስፋፋ ሲሆን፣ እስካሁን ከ1,330 በላይ ሰዎች በወረርሽኙ ተጠቅተዋል። የበሽታው የሞት ምጣኔ 13.7% ሲደርስ፣ ይህም እጅግ በጣም ከፍተኛና አስደንጋጭ ቁጥር መሆኑን የጤና ባለሙያዎች ገልጸዋል። በአሁኑ ወቅት በሱዳን 33 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ሰብአዊ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ሲሆን፣ ከነዚህ ውስጥ 21…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]