የዓለም ባንክ በቀጣዮቹ አሥር ዓመታት በኢትዮጵያ ለሚያከናውናቸው ድጋፎች የፖሊሲ ለውጦች አደረገ
የዓለም ባንክ በቀጣዮቹ አሥር ዓመታት በኢትዮጵያ ለሚያከናውናቸው ድጋፎች የፖሊሲ ለውጦች አደረገ #Ethiopia: የትምህርት ጥራት ማነስ ለዕቅዱ እንቅፋት ሊሆን እንደሚችል ጠቁሟል የዓለም ባንክ እ.ኤ.አ. ከ2027 እስከ 2036 ያለውን የአሥር ዓመታት የአጋርነት ማዕቀፍ (Country Partnership Framework) ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ በሚቀጥሉት አሥር ዓመታት ቅድሚያ ይሰጣቸው የነበሩ ትልልቅ ፕሮጀክቶችን ሙሉ በሙሉ ከዕቅዱ ውጪ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ሪፖርተር የተመለከተው የዓለም ባንክ አዲስ የስትራቴጂ ሰነድ ትኩረቱን በዋናነት በየዓመቱ ወደ ሥራው ዓለም ለሚቀላቀሉ ወደ ሁለት ሚሊዮን ገደማ የሚሆኑ ወጣቶች የሥራ ዕድል መፍጠር ላይ አድርጓል፡፡ ግዙፍ በመንግሥት የሚመሩ የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶችን፣ ዋና ዋና የአስፋልት መ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ…
Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗