የኢትዮጵያ የአቪዬሽን አብዮት እና የቱሪዝም ትስስር

EBCNEWSNOWneutral2026-07-12 18:31:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ የአቪዬሽን አብዮት እና የቱሪዝም ትስስር ኢትዮጵያ በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ እያደረገችው ያለው ፈጣን አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ተጽዕኖ፣ ሀገራችን ለመሠረተ ልማት መስፋፋት የሰጠችውን ከፍተኛ ትኩረት በግልጽ የሚያሳይ ነው:: የዚህ ተከታታይ የልማት ጉዞ ማሳያ የሆነውና ዛሬ በይፋ የተመረቀው የደብረ ማርቆስ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት አውሮፕላን ማረፊያ፣ የኢትዮጵያን የአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሸጋገረ ታሪካዊ ክስተት ነው

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]