ታላቁ የኳታር መሪ አረፉ

ADDIS_NEWSneutral2026-07-12 19:00:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

ታላቁ የኳታር መሪ አረፉ የኳታርን ህዝቦች በፍቅር፣ በክብር እና በእድገት እንዲኖሩ ያስቻሉት፣ ትንሿን የባህረ ሰላጤው (የጎልፍ) ሀገር በዓለም መድረክ ላይ ግዙፍ እና ተፅዕኖ ፈጣሪ እንድትሆን ያደረጉት ታላቁ መሪ ክቡር ሼክ ሐማድ ቢን ኸሊፋ አል-ታኒ በ74 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። እኚህ ታላቅ መሪ ለሀገራቸው ባበረከቱት ወደር የለሽ የልማት አስተዋፅኦ እና በህዝባቸው ዘንድ ባላቸው ጥልቅ ፍቅርና ክብር ሁል ጊዜ በታሪክ ሲታወሱ ይኖራሉ። ፈጣሪ ለቤተሰቦቻቸው፣ ለልጃቸው ለወቅቱ አሚር ሼክ ታሚም እና ለመላው የኳታር ህዝብ መፅናናትን ይስጥልን። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]