ኢሰመኮ በመጪዎቹ አምስት ዓመታት ለሰብዓዊ መብቶች ጉልህ ተግዳሮቶችና ጠቃሚ ዕድሎች ሊኖሩ እንደሚችሉ ተነበየ
ኢሰመኮ በመጪዎቹ አምስት ዓመታት ለሰብዓዊ መብቶች ጉልህ ተግዳሮቶችና ጠቃሚ ዕድሎች ሊኖሩ እንደሚችሉ ተነበየ #Ethiopia: በነፃ ሚዲያና ጋዜጠኞች ላይ የሚጣለው ገደብ እየጨመረ መምጣቱን ጠቁሟል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከ2019 እስከ 2023 ባሉት ዓመታት ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉልህ ተግዳሮቶችንም ሆነ ጠቃሚ ዕድሎችን ይዞ ሊመጣ እንደሚችል ተነበዬ፡፡ ኮሚሽኑ ግጭት፣ መፈናቀል፣ የተጠያቂነት ተግዳሮቶች፣ የቴክኖሎጂ ለውጥ፣ ከአየር ንብረት ጋር የተያያዙ ጫናዎችና የማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ እኩልነት መጓደሎች የሰብዓዊ መብቶች ጉልህ መለያዎች ሆነው ሊቀጥሉ እንደሚችሉ በዕቅዱ ላይ አስፍሯል፡፡ በተመሳሳይም በሒደት ላይ ያሉ የለውጥና ማሻሻያ ጥረቶች፣ የብሔራዊ የምክክርና የሽግግር ፍትሕ ሒደቶች እያደገ የመጣው የሕዝብ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ…
Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗