ለጥንቃቄ ተጠቀሙበት‼
ለጥንቃቄ ተጠቀሙበት‼ ይህ ዛሬ በቦሌ አትላስ አካባቢ በዘነበ ኃይለኛ ዝናብ እና ከባድ ነፋስ ምክንያት፣ በአቅራቢያው ከሚገኝ የህንፃ ግንባታ ቦታ የተነሳ ትልቅ የግንባታ ብረት (ጃክ) እና እንጨት በተሽከርካሪዎች ላይ ጉዳት አድርሶ ተይቷል።በአጋጣም ሰው ላይ የደረሰ ጉዳት የለም።አስባችሁታል መኪናው ላይ የተሰካው ብረት ሰው ቢያገኝ ኖሮ ምን ሊፈጠር እንደሚችል።ከባድ ነው። Video credit:- Bereket De #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4…
Read the full story at wasulife ↗