የሀረሪ ክልል ውብ የቱሪስት መስህቦች በተለያዩ የሚዲያ አውታሮች እንዲተዋወቁ ውጤታማ ሥራ ተሠርቷል። 📻📺
የሀረሪ ክልል ውብ የቱሪስት መስህቦች በተለያዩ የሚዲያ አውታሮች እንዲተዋወቁ ውጤታማ ሥራ ተሠርቷል። 📻📺 የሀረሪ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት በ2018 የበጀት ዓመት የኅብረተሰቡን የመረጃ ፍላጎት ያማከሉ እና ወቅቱን የዋጁ ውጤታማ የኮሙኒኬሽን እና የሚዲያ ተግባራት መከናወናቸውን አስታውቋል። የጽሕፈት ቤቱ ኀላፊ ሔኖክ ሙሉነህ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራትን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ መረጃን ለሕዝብ ተደራሽ ከማድረግ ባለፈ የአፍራሽ ኀይላትን አጀንዳዎች በማምከን ረገድ አበረታች ሥራዎች መሠራታቸውን ጠቁመዋል። በበጀት ዓመቱ የተመዘገቡ ዋና ዋና ስኬቶች ሲገልጹ እንዳሉትም የክልሉ ሕዝብ የቆየው የሰላም፣ የመቻቻል እና የአብሮነት እሴት እንዲጠናከር እንዲሁም የሀረሪ ውብ የቱሪስት መስህቦች በተለያዩ የሚዲያ አውታሮች እንዲተዋወቁ…
Read the full story at amharamassmedia ↗