ወጣቶችን ለጦርነት በዶላር እየሸጠ የሚገኘው ሕገወጡ የሕወሓት ቡድን!

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-13 08:55:46 UTC
AdYour ad here[email protected]

ወጣቶችን ለጦርነት በዶላር እየሸጠ የሚገኘው ሕገወጡ የሕወሓት ቡድን! የሥልጣን ጥመኛነቱ የሕዝብ ሰቆቃ እና ሥቃይ እንዳያደምጥ፣ የእናቶችን ሲቃ እንዳያሥተውል፣ የአባቶችን እንባ እንዳይመለከት፣ የወጣቶች ሕይወት በአጭር መቀጨቱን እንዳይገነዘብ ዓይኑን ሸፍኖታል - ሕገ ወጡን የሕወሃት ቡድን። እርሱ ያልመራት ሀገር የጦርነት ባድማ፣ እርሱ ያልመራት ሀገር የሞት መንደር ፣ ያልመራቸው ሕዝቦቿ ደግሞ የሰላም አየር የሚተነፍሱ አይመስሉትም። ዛሬ ላይ ስለ ኢትዮጵያ ሲናገር ሕገወጥ ቡድኑ ለ27 ዓመት በሥልጣ ላይ በቆየበት ዘመን ሀገር ሕዝቦቿ በብሔር እንዲከፋፈሉ፣ ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እንዳይረጋገጥ፣ ጨቋኝ ተጨቋኝ የሚል የሃሰት ትርክት እንዲፈጠር፣ ኢትዮጵያ ከከፍታዋ ማማ እንድትወርድ ያደረገ አይመስለውም። ይህ ሕገወጥ ቡድን ጽንሰቱ፣ ትውልዱ፣ ዕድገቱ እና ሞቱ በግጭት፣ በጦርነት፣ በመከፋፈል…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]