የዩክሬን ድሮኖች በሩሲያ ኩርስክ ግዛት የሚገኘውን ግዙፍ የሰሜን ኮሪያ ሚሳኤሎች ዴፖ አወደሙ‼️

ADDIS_NEWSneutral2026-07-13 10:08:19 UTC
AdYour ad here[email protected]

የዩክሬን ድሮኖች በሩሲያ ኩርስክ ግዛት የሚገኘውን ግዙፍ የሰሜን ኮሪያ ሚሳኤሎች ዴፖ አወደሙ‼️ የዩክሬን ልዩ ኃይል በሩሲያ የድንበር ቀጠና በሆነው የኩርስክ (Kursk) ግዛት ውስጥ እስከዛሬ ከተሰነዘሩት እጅግ ስልታዊ የተባለውን ጥቃት መፈጸሙን የኪየቭ የጦር እዝ ይፋ አድርጓል። በጥቃቱ የዩክሬን የረጅም ርቀት ተወንጫፊ ድሮኖች የሩሲያ ጦር ለሰሜን ኮሪያ ሰራሽ ባለስቲክ ሚሳኤሎች እና ለከባድ መሣሪያ ጥይቶች ማከማቻነት ይጠቀምበት የነበረን አንድ ግዙፍ ወታደራዊ መጋዘን ሙሉ በሙሉ አውድመዋል። የወታደራዊ ደህንነት ተንታኞች እንደገለጹት፣ ድሮኖቹ መጋዘኑን በትክክል መምታታቸውን ተከትሎ በስፍራው የነበሩት ሚሳኤሎችና ፈንጂዎች እርስ በርሳቸው መፈንዳት በመጀመራቸው በአካባቢው ሰፊ የመሬት መንቀጥቀጥ መሰል ንዝረትና እስከ አምስት ኪሎ ሜትር ርቀት ድረስ የሚታይ ግዙፍ የእሳት ነበልባል…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]