#ኢራን ለ #አሜሪካ ጥቃቶች በሰጠችው የአፀፋ ምላሽ በባሕረ ሰላጤው ሀገራት በሚገኙ የአሜሪካ ወታደራዊ ተቋማት ላይ በርካታ ጥቃቶችን ሰነዘረች
#ኢራን ለ #አሜሪካ ጥቃቶች በሰጠችው የአፀፋ ምላሽ በባሕረ ሰላጤው ሀገራት በሚገኙ የአሜሪካ ወታደራዊ ተቋማት ላይ በርካታ ጥቃቶችን ሰነዘረች የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ (IRGC) በ #ኩዌት፣ በ #ባሕሬን፣ በ #ጆርዳን እና በ #ኦማን በሚገኙ የአሜሪካ ወታደራዊ ተቋማት ላይ የተቀናጀ የሚሳይል እና የሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ጥቃቶች ማድረሱን ገለጸ። ጥቃቶቹ በሀገሪቱ ደቡባዊ ክፍል በሚገኙ የኢራን ወታደራዊ ሥፍራዎች ላይ በቅርቡ ለተሰነዘሩት የአሜሪካ ጥቃቶች የተሰጡ የአጸፋ ምላሾች መሆናቸውን አልጄዚራ እና ኢራን መንግሥት መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ (IRGC) በኩዌት የሚገኙትን ዓሊ አል ሳሌም እና አሕመድ አል-ጃበር የአየር ኃይል ካምፖችን ማጥቃቱን የገለጸ ሲሆን፥ ጥቃቱ የሚሳይል ሥርዓቶችን፣ የነዳጅ ማጠራቀሚያዎችን፣ የፓትሪዮት የአየር…
Read the full story at addis_reporter ↗