የኒውክሌር ኃይል ለኢትዮጵያ ዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገት…
የኒውክሌር ኃይል ለኢትዮጵያ ዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገት… አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኒውክሌር ኃይል የኢትዮጵያን ቀጣይነት ያለው የኢኮኖሚ እድገት ለማረጋገጥ መሠረት ነው አሉ የኢትዮጵያ ኒውክሌር ኃይል ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ኢንጂነር አብዱራዛቅ ዑመር። የኢትዮጵያ ኒውክሌር ኢነርጂ ኮሚሽን ከዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ እና ከአፍሪካ የኒውክሊየር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ጋር በመተባበር ከ13 ሀገራት በዘርፉ ለተውጣጡ ባለሙያዎች ስልጠና እየሰጠ ነው። በመድረኩ… https://www.fanamc.com/archives/318682
Read the full story at fanatelevision ↗