ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቤኒን ፕሬዚዳንት ሮሙዋልድ ዋዳግኒ ጋር ተወያዩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቤኒን ፕሬዚዳንት ሮሙዋልድ ዋዳግኒ ጋር ተወያዩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቤኒን ፕሬዚዳንት ሮሙዋልድ ዋዳግኒን ተቀብለው በጋራ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ማካሄዳቸውን ገልጸዋል:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጽ ባሰፈሩት መልዕክት፣ ከፕሬዚዳንቱ ጋር ያደረጉት ውይይት የኢትዮጵያን እና የቤኒንን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር እና በጋራ ጥቅሞች ላይ የተመሠረተ የላቀ ትብብር ለማድረግ በሚያስችሉ ዕድሎች ዙሪያ ያተኮረ ነው
Read the full story at ebcnewsnow ↗