ከውጭ የሚገቡ አስገዳጅ የጥራትና የደኅንነት ምርመራ የሚደረግባቸው የምግብ ዓይነቶች ይፋ ተደረጉ

ETHIOPIANREPORTERAMHARICneutral2026-07-13 10:15:06 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከውጭ የሚገቡ አስገዳጅ የጥራትና የደኅንነት ምርመራ የሚደረግባቸው የምግብ ዓይነቶች ይፋ ተደረጉ #Ethiopia: የፀረ ተባይ መድኃኒቶች ቅሪት ምርመራ መደረግ ይጀመራል ተብሏል አብዛኛው የኅብረተሰብ ክፍል የሚጠቀምባቸውና አስገዳጅ የጥራትና የደኅንነት ምርመራ የሚደረግባቸው ከውጭ የሚገቡ 44 የምግብ ዓይነቶችን፣ የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ይፋ አደረገ፡፡ ባለሥልጣኑ የምግብ ምርቶች ከውጭ ወደ አገር ውስጥ በሚገቡበት ወቅት ጥራትና ደኅንነታቸውን ለማረጋገጥ፣ ናሙና የሚወሰድበት ምርት (የምግብ ኮንሳይመንት) ቴክኒካዊ የአሠራር መመርያ ሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም. አውጥቷል። የምግብ ኮንሳይመንት ጥራትና ምርመራ ዋና ዓላማ ወደ አገር ውስጥ የሚገቡ ምርቶች ጥራትና ደኅንነትን ለማረጋገጥ ሥጋት ተኮር ከሆኑ ምግቦች ናሙና በ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ…

Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗
AdYour ad here[email protected]