አሜሪካ በኢራን ሦስተኛ ዙር ጥቃት ስትፈጽም፤ ኢራን የአጸፋ ርምጃ መውሰዷን አስታወቀች

ADDIS_NEWSneutral2026-07-13 10:44:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

አሜሪካ በኢራን ሦስተኛ ዙር ጥቃት ስትፈጽም፤ ኢራን የአጸፋ ርምጃ መውሰዷን አስታወቀች አሜሪካ ዛሬ ሌሊት በኢራን ላይ ሦስተኛ ዙር ጥቃት ስትፈጽም፤ ቴህራን በምላሹ በቀጣናው የሚገኙ የአሜሪካ የጦር ሰፈሮችን ኢላማ ማድረጓን አስታውቃለች፡፡ የአሜሪካ ጦር ማዕከላዊ እዝ (ሴንትኮም) ኢራን በሆርሙዝ ሰርጥ በማለፍ ላይ በነበረው የቆጵሮስ የእቃ ጫኝ መርከብ ላይ ጥቃት ፈጽማለች ሲል ወንጅሏል፡፡ ማዕከላዊ እዙ ባወጣው መግለጫ በጥቃቱ የመርከቧ አካል መቃጠሉንና የመርከቧ ሲቪል ሰራተኛ መሰወሩን ጠቅሶ፥ በዚህም ጉዞዋን መቀጠል እንዳልቻለች አመልክቷል፡፡ የአሜሪካ ጦር ጥቃቱን ተከትሎ በወሰደው ሦስተኛ ዙር ወታደራዊ ርምጃ የኢራን የሚሳኤል፣ የባህር ኃይል እና የድሮን ጣቢያዎችን ጨምሮ 140 ኢላማዎችን መምታቱን አስታውቋል፡፡ ኢራን በምላሹ የኳታር የአል ኡዴይድ የአየር ኃይል ጣቢያን ጨምሮ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]