የኢትዮጵያና ቤኒን የአጋርነት ጉዞ…
የኢትዮጵያና ቤኒን የአጋርነት ጉዞ… አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ቤኒን በዲፕሎማሲ፣ በንግድ፣ በባህልና ሌሎች ዘርፎች ላይ መሰረቱን ያደረገ የሁለትዮሽ ግንኙነት አላቸው፡፡ ቤኒን በፈረንጆቹ 2005 በአዲስ አበባ ኤምባሲዋን መክፈቷን ተከትሎ የሁለቱ ሀገራት የፖለቲካ እና የዲፕሎማሲ ትስስር ይበልጥ እያደገ መጥቷል፡፡ ኢትዮጵያና ቤኒን በአውሮፓውያኑ 2013 የተፈራረሙት አጠቃላይ የትብብር ማዕቀፍ በሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት ጠንካራ መሰረት ጥሏል፡፡… https://www.fanamc.com/archives/318688
Read the full story at fanatelevision ↗