70 በርሜል ነዳጅ ተያዘ‼
70 በርሜል ነዳጅ ተያዘ‼ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግልገል በለስ ከተማ በሁለት ዙር ድንገተኛ ፍተሻዎች በህገ-ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 70 በርሜል ነዳጅ (20 በርሜል ቤንዚን እና 50 በርሜል ናፍጣ) ከተሽከርካሪዎች ጋር በቁጥጥር ስር መዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። ፍርድ ቤት የተያዘው ቤንዚን በአስቸኳይ ተሽጦ ገንዘቡ በኤግዚቢትነት እንዲቀመጥ የወሰነ ሲሆን፣ በሌላኛው ጭነትና አሽከርካሪ ላይ ምርመራ እየተጣራ ይገኛል። ፖሊስ የኮንትሮባንድ ቁጥጥሩ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጾ ህብረተሰቡ ጥቆማ በመስጠት እንዲተባበር ጠይቋል። (ግልገል በለስ ከተማ አስተዳደር) #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ…
Read the full story at wasulife ↗