ምክር ቤቱ አስቸኳይ ስብሰባ ተጠራ‼
ምክር ቤቱ አስቸኳይ ስብሰባ ተጠራ‼ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ ሐምሌ 7 ቀን 2018 ዓ.ም በሚያካሂደው 2ኛ አስቸኳይ ስብሰባው ያካሂዳል። ሰኔ 30/የምክር ቤቱ ስራ ተጠናናቀቀ ከተባለ በኋላ ለነገ አስቸኳይ መጠራቱ ጥያቄን ፈጥሯል። በም/ቤቱ ገፅ ላይ በሰፈረው መሠረት ፓርላማው የኢትዮጵያ መንግስት ከጣልያን እና ከፈረንሳይ ሪፐብሊኮች ጋር የተፈራረማቸውን የብድር ስምምነት ረቂቅ አዋጆች መርምሮ ያጸድቃል ተብሏል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4…
Read the full story at wasulife ↗