በሳዑዲ አረቢያ ያሉ ኢትዮጵያውያንን ጉዳይ በቅርበት እየተከታተልኩ ነው፡- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
በሳዑዲ አረቢያ ያሉ ኢትዮጵያውያንን ጉዳይ በቅርበት እየተከታተልኩ ነው፡- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ በሳዑዲ አረቢያ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ፣ በተለይም የሕግ ሂደቶችና የፍርድ እርምጃዎችን እየጠበቁ ካሉ ዜጎች ጋር በተያያዘ ከሚመለከታቸው የሳዑዲ ባለሥልጣናት ጋር በቅርበት እየተሳተፈ እንደሚገኝ አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት በውጭ አገር ለሚኖሩ ዜጎቹ ደህንነት፣ ጥበቃ እና ቆንስላዊ ድጋፍ ከፍተኛ ትኩረት ይሰጣል ያለው ሚኒስቴሩ፣ በዚህ ረገድ የኢትዮጵያ መንግሥት ከሳዑዲ አረቢያ መንግሥት ጋር በከፍተኛ የመንግሥት የሥልጣን እርከን ግንኙነቱን ቀጥሏል ብሏል፡፡ በተጨማሪም ሚኒስቴሩ በሪያድ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና በጅዳ በሚገኘው ጠቅላላ ቆንስላ በኩል፣ ዜጎች ሰብዓዊ አያያዝ እንዲደረግላቸው፣ የቆንስላ ድጋፍ እንዲያገኙ እና…
Read the full story at addis_reporter ↗