የሀገር በቀል ዕውቀት ለሀገራዊ ምክክር ስኬት…

FANATELEVISIONneutral2026-07-13 12:03:24 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሀገር በቀል ዕውቀት ለሀገራዊ ምክክር ስኬት… አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም ዙሪያ ሀገራት የፖለቲካ ቀውስ፣ የማኅበራዊ ክፍፍል እና የግጭት ሁኔታዎችን ለመሻገር አንዳንዶቹ በሕግና በፖለቲካ ማሻሻያዎች ላይ ሲያተኩሩ ሌሎች ደግሞ በብሔራዊ ምክክር አማካኝነት የጋራ መፍትሔ ለመፈለግ ሞክረዋል። ሀገራት ዘላቂ ሰላም ለማጽናት በሚያደርጉት በዚህ ሒደት ፖለቲካዊ ውሳኔዎች ብቻ ሙሉ በሙሉ መፍትሔ ማምጣት አይችሉም፡፡ በተለይም ሕዝቦች ለዘመናት ያዳበሩትን… https://www.fanamc.com/archives/318681

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]