ማህበራዊ አብሮነትን የሚያጠናክረው ጤናማ የአከራይ ተከራይ ግንኙነት…

FANATELEVISIONneutral2026-07-13 12:39:41 UTC
AdYour ad here[email protected]

ማህበራዊ አብሮነትን የሚያጠናክረው ጤናማ የአከራይ ተከራይ ግንኙነት… አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከመሰረታዊ ፍላጎቶች አንዱ የሆነው መጠለያ በዚህ ወቅት የሰው ልጆች ሁሉ አንገብጋቢ ጥያቄ ነው፡፡ የሰዎች ፍልሰት እና የንግድ እንቅስቃሴ በሚበዛባቸው አካባቢዎች በኪራይ የሚቀርቡ የመኖሪያም ሆነ የንግድ ቤቶች ኪራይ ዋጋ ውድነትና ያልተገባ ጭማሪ የተከራዮች ስጋት ነው፡፡ ፈጣን እድገት ያላቸው ከተሞች የስብት ማዕከል መሆናቸው ለነዋሪዎች ከሚያመጧቸው መልካም እድሎች… https://www.fanamc.com/archives/318693

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]