የኢትዮጵያ የእምነት እናቶች ሀገራዊ ፈውስና ሰላም ለማምጣት የ3 ቀናት ብሔራዊ የጾምና የንስሐ ጸሎት ጠየቁ

FASTMEREJAneutral2026-07-13 12:40:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ የእምነት እናቶች ሀገራዊ ፈውስና ሰላም ለማምጣት የ3 ቀናት ብሔራዊ የጾምና የንስሐ ጸሎት ጠየቁ #FastMereja I በኢትዮጵያ የተለያዩ የእምነት እናቶች፣ ሀገሪቱ ከምትገኝበት ማህበራዊ፣ ሥነ-ምግባራዊና ሰብአዊ ቀውስ እንድትወጣ እንዲሁም ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን በማለም፣ ለሁሉም የሃይማኖት መሪዎች የ3 ቀናት ብሔራዊ የንስሐና የጾም ጸሎት እንዲታወጅ ጥሪ አቅርበዋል። ዶክተር ኤርጊጎ ተስፋዬ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር በክብር እንግድነት በተገኙበት በዚህ መርሀ ግብር የሀይማኖት አባቶች በፀሎት ፕሮግራሙን እንደከፈቱት ለማወቅ ተችሏል። እናቶቹ «ልዩ ቀን ለኢትዮጵያ» በሚል መሪ ቃል ባወጡት መግለጫ፣ በሀገሪቱ እየተስፋፉ ያሉ የጥላቻ ንግግሮች፣ ቂም፣ በቀልና የእርስ በርስ ግጭቶች የማህበረሰቡን አንድነት እየጎዱ መሆናቸውን ገልጸዋል። በተጨማሪም መፈናቀል፣…

Read the full story at fastmereja ↗
AdYour ad here[email protected]