ደቡብ አፍሪካ ከ53 ሺህ በላይ የውጭ ሀገር ዜጎችን ማባረሯን ገለጸች!!

ETHIO_MEREJAneutral2026-07-13 12:40:14 UTC
AdYour ad here[email protected]

ደቡብ አፍሪካ ከ53 ሺህ በላይ የውጭ ሀገር ዜጎችን ማባረሯን ገለጸች!! የደቡብ አፍሪካ መንግስት ከሳምንታት በፊት የጀመረውን ‹‹የስደት አስተዳደር›› ዘመቻ ተከትሎ ከ53 ሺህ በላይ የውጭ ሀገር ዜጎች ከሀገር እንዲወጡ ወይም ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ መደረጉን አስታውቋል። ባለስልጣናት እንደገለጹት፤ አብዛኞቹ ተባራሪዎች ከማላዊ፣ ከዚምባብዌ እና ከሞዛምቢክ የመጡ ሲሆን ፥ የማባረር ሂደት አሁንም እየቀጠለ በመሆኑ ቁጥሩ ሊጨምር እንደሚችል ተገልጿል። ደቡብ አፍሪካ ባለፉት ሳምንታት ሁከት፣ ማስፈራራትና ዝርፊያ የታየባቸውን ፀረ-ስደተኛ ተቃውሞዎች ተከትሎ በህገ-ወጥ ስደተኞች ላይ በቅርብ አመታት ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ ከፍተኛ እርምጃ እየወሰደች ትገኛለች። ተቃዋሚዎቹ ስደተኞች ለከፍተኛ የስራ አጥነት ችግር፣ ለወንጀል መጠን መጨመርና ለህዝብ አገልግሎቶች መበላሸት ምክንያት ናቸው በማለት…

Read the full story at ethio_mereja ↗
AdYour ad here[email protected]