#ትንታኔ የትራፊክ ቅጣቶች ተሰምቶ በማይታወቅ ሁኔታ ጨምረው የነበረው ለምን ይሆን? የትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣንስ ለምን ታጠፈ?
#ትንታኔ የትራፊክ ቅጣቶች ተሰምቶ በማይታወቅ ሁኔታ ጨምረው የነበረው ለምን ይሆን? የትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣንስ ለምን ታጠፈ? የትራፊክ ባለስልጣን ልክ እንደ ገቢዎች ቢሮ ሁለት ቢሊየን ብር ገቢ እንዲሰበስቡ ዕቅድ በማቀድ ለትራፊክ ተቆጣጣሪዎች አቅጣጫ ማውረዱ አንዱ ዋናው ጉዳይ መሆኑ ተሰምቷል፣ ዝርዝሩን ይዘናል https://www.meseretmedia.org/p/5ba
Read the full story at meseretmedia ↗