የፋኖ ሀይሎች እንደሆኑ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ባሉ አንዳንድ ወረዳዎች ነዋሪዎች የተለዩ ታጣቂዎች የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን በስፋት እየፈፀሙ ነው ተባለ

MESERETMEDIAneutral2026-10-31 02:00:36 UTC
AdYour ad here[email protected]

የፋኖ ሀይሎች እንደሆኑ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ባሉ አንዳንድ ወረዳዎች ነዋሪዎች የተለዩ ታጣቂዎች የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን በስፋት እየፈፀሙ ነው ተባለ ሚድያችን ያነጋገራቸው በርካታ የአካባቢው ነዋሪዎች በተለይም በቅርቡ በጨኸራ ቀበሌ የተፈጸመው አሰቃቂ አጋጣሚ የችግሩን ገደብ ማለፍ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል ይላሉ፣ ዝርዝሩን ያንብቡ https://www.meseretmedia.org/p/3d6

Read the full story at meseretmedia ↗
AdYour ad here[email protected]