የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም እና የአሁኑ ትውልድ ታሪካዊ ኀላፊነት !🇪🇹
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም እና የአሁኑ ትውልድ ታሪካዊ ኀላፊነት !🇪🇹 ብሔራዊ ጥቅም የአንድን ሀገር ሕልውና ለመጠበቅ፤ ግዛታዊ አንድነትን ለማስከበር እና የሕዝብን ደኅንነት እና ሁለንተናዊ እድገት ለማረጋገጥ የሚቀረጽ ስትራቴጂካዊ መሥመር ነው። ✅ ውስጣዊ አንድነት ለብሔራዊ ጥቅም🤝 :- በጅንካ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህሩ ምስክር ከተማ የአንድ ሀገር ሉዓላዊነት፣ የልማት ጉዞ እና የሕዝቦቿ ተስፋ በብሔራዊ ጥቅም ላይ የተመሠረተ ነው ይላሉ። የማንኛውም ሀገር ጥንካሬ፣ የዲፕሎማሲ የበላይነት እና የብሔራዊ ጥቅም መከበር የሚመነጨው ከውስጥ ሰላም እና አንድነት ነው ብለዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም 🇪🇹 :- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሞች በሀገር ህልውና እና የወደፊት ተስፋ፤ በልማት ተጠቃሚነት እና በዘርፈ ብዙ ሉዓላዊነት ላይ መሠረት ያደረገ ስለመኾኑም መምህሩ አብራርተውልናል።…
Read the full story at amharamassmedia ↗