በአማራ ክልል የደን ሽፋንን እያሳደገ የሚገኘው አረንጓዴ ዐሻራ …

FANATELEVISIONneutral2026-07-13 14:29:14 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአማራ ክልል የደን ሽፋንን እያሳደገ የሚገኘው አረንጓዴ ዐሻራ … አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የደን ሽፋን ከነበረበት 14 ነጥብ 6 በመቶ ወደ 18 ነጥብ 9 በመቶ ማሳደግ ተችሏል አሉ የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ደረጀ ማንደፍሮ። በምስራቅ ጎጃም ዞን የዘንድሮው ክረምት የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በደጀን ወረዳ ተካሂዷል። የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ… https://www.fanamc.com/archives/318703

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]