የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሰላም ጥሪዎች
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሰላም ጥሪዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ወደ ሥልጣን ከመጡበት ጊዜ ጀምሮ ሀገሪቱ በፖለቲካዊና ማኅበራዊ ቀውሶች ውስጥ እንዳትዘፈቅ ሰላምን ማዕከል ያደረጉ ተደጋጋሚ ጥሪዎችን ሲያቀርቡ ቆይተዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሰላም ጥሪዎች ሀገራዊ መግባባትን ለመፍጠር፣ የትጥቅ ግጭቶችን በውይይት ለመፍታት እና ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ ያለሙ መሠረታዊ የመደመር እሳቤዎች ናቸው። ጥሪዎቹ መንግሥት ለሰላም ቅድሚያ የሚሰጠውን ትዕግስት የሚያሳዩ፣… https://www.fanamc.com/archives/318706
Read the full story at fanatelevision ↗