የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት
የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት የከተማችን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ በሁለተኛ ቀን ውሎው የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት በከተማችን ተቋማት ላይ ያዘጋጀው የሥራ አፈጻጸም እና የኦዲት ሪፖርት ላይ ለምክር ቤት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበት በሙሉ ድምፅ ፀድቋል:: የኦዲት ሪፖርቱ የሸፈነው 107 የመንግስት ተቋማትን ሲሆን፣ የኦዲት አገልግሎት አይነቱ የፋይናንስ እና ህጋዊነት ኦዲት፣ ክዋኔ ኦዲት፣ የገቢ ኦዲት፣ የአካባቢ ኦዲትና የማጭበርበር ወይም ልዩ ኦዲት ናቸው
Read the full story at ebcnewsnow ↗