ሰበር ዜና፡ በየመን ሰንዓ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ጥቃት ተፈጸመ‼
ሰበር ዜና፡ በየመን ሰንዓ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ጥቃት ተፈጸመ‼ በየመን፣ በሁቲ አማፂያን ቁጥጥር ስር በሚገኘው የሰንዓ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የመነሻና ማረፊያ መስመር (Runway) ላይ የለሊት ጥቃት መፈጸሙ ተሰማ። ጥቃቱ የተሰነዘረው የሁቲ ልዑካንን የያዘ የኢራን አውሮፕላን ሊያርፍ በነበረበት ወቅት ሲሆን፣ በዚህም ምክንያት አውሮፕላኑ አቅጣጫውን ቀይሮ ወደ ሁደይዳ ለማረፍ ተገድዷል። ለጥቃቱ ሁቲዎች ሳውዲ አረቢያን ተጠያቂ ቢያደርጉም፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ያለው የየመን ህጋዊ መንግሥት ግን እርምጃውን የወሰደው እራሱ መሆኑን አስታውቋል። የየመን ፕሬዝዳንታዊ ምሥክር ቤት ሊቀመንበር ራሻድ አል-አሊሚ፣ የየመንን የአየር ክልል የሚጥስ ማንኛውንም የኢራን አውሮፕላን እንደማይታገሱና አስቸኳይ ስብሰባ መጥራታቸውን ገልጸዋል። ሁቲዎች በበኩላቸው ለተፈጸመው ጥቃት ከፍተኛ…
Read the full story at wasulife ↗