"ሕገወጡ የሕወሃት ቡድን ሀገር የማፍረስ ተልዕኮው በግልጽ እየታዬ ነው" አረጋዊ በርሔ (ዶ.ር)

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-13 14:59:15 UTC
AdYour ad here[email protected]

"ሕገወጡ የሕወሃት ቡድን ሀገር የማፍረስ ተልዕኮው በግልጽ እየታዬ ነው" አረጋዊ በርሔ (ዶ.ር) የፌዴራል መንግሥት እና ሕገወጡ የሕወሃት ቡድን በፕሪቶሪያ በደረሱት የሰላም ስምምነት መሰረት የፌዴራሉ መንግስት የገባው ቃል መፈፀሙን የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አረጋዊ በርሔ (ዶ.ር) ለአሚኮ ገልጸዋል። የኢፌዴሪ መንግሥት ስምምነቱን በማክበር ተቋርጠው የነበሩ የመሠረተ ልማቶችን ወደ ሥራ አስገብቷል። 👉የኤሌክትሪክ፣ የባንክ፣ የትራንስፖርት፣ የሕክምና፣ የትምህርት እና ሌሎችንም አገልግሎቶች ሥራ በማስጀመር ቃሉን ፈጽሟል። 👉በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፀደቀውን በጀትም በመልቀቅ ወደ ክልሉ ልኳል፣ 👉በተደጋጋሚ በሕገወጡ የሕወሃት ቡድን በኩል ስምምነቱን ባለማክበር ተደጋጋሚ ስህተት ቢፈጽምም መንግሥት ሆደሰፊ ኾኖ አሳልፏል። በዚህም መንግሥት የትግራይን እናቶች ከተደጋጋሚ ለቅሶ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]