በእቃ ጫኝነትና አውራጅነት የሚሰራው ግለሠብ በሆስፒታል ውስጥ ስራ አስቀጥራችኃለሀ በማለት የአስገድዶ መድፈር ጥቃት እና በአራት ሴቶች ላይ የማታለል ወንጀል የፈፀመው ተከሳሽ በእስራት ተቀጣ

ADDIS_NEWSneutral2026-07-13 14:59:16 UTC
AdYour ad here[email protected]

በእቃ ጫኝነትና አውራጅነት የሚሰራው ግለሠብ በሆስፒታል ውስጥ ስራ አስቀጥራችኃለሀ በማለት የአስገድዶ መድፈር ጥቃት እና በአራት ሴቶች ላይ የማታለል ወንጀል የፈፀመው ተከሳሽ በእስራት ተቀጣ በአንቦ ከተማ አስተዳደር ሆራ አያንቱ ቀበሌ በሚገኘው የአንቦ ስፔሻላይዝድ አጠቃላይ ሆስፒታል ውስጥ በእቃ ጫኝነትና አውራጅነት ተቀጥሮ የሚሰራ ግለሠብ የተለያዩ ግለሠቦቹን ስራ አስቀጥራችሗለሑ በማለት የማጭበር ተግባር ሲፈፅም በቁጥጥር ስር ውሎ በእስራት ና በገንዘብ መቀጮ ተቀጣ። እንደ ምዕራብ ሸዋ ዞን አቃቢ ሕግ ፅህፈት ቤት መግለጫ፣ተከሣሽ ኩምሣ ጭምዲ የተባለው ግለሠብ፣ ከሠኔ 12 ቀን 2017 ዓም ጀምሮ እስከ ሕዳር 16 ቀን 2018 ዓም ድረስ በሆስፒታሉ ውስጥ በእቃ ጫኝና አውራጅነት ተቀጥሮ በሚሰራበት ወቅት የተለያዩ ግለሠቦችን በመቅረብ ስራ እንደሚያስቀጥራቸው በመንገር የማጭበርበር ተግባር…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]