የኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ ጤናማ እና የተረጋጋ ሆኗል - የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ

EBCNEWSNOWneutral2026-07-13 15:06:03 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ ጤናማ እና የተረጋጋ ሆኗል - የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ባንክ ዘርፍ የተረጋጋ መሆኑን እንዲሁም የመሠረታዊ ገንዘብ ዕድገት መረጋጋት ማሳየቱን የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ አስታውቋል፡፡ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴው ባወጣው መግለጫ በሀገራችን ያለው የመሠረታዊ ገንዘብ ዕድገት በከፍተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡ የወለድ በተመለከተ የአጭር ጊዜ የወለድ ተመኖች ከፍተኛ መሻሻል ማሳየታቸውን እና ከማስቀመጫ ወለድ ውጭ ያሉት በሙሉ ከዜሮ በላይ መሆናቸውን መግለጫው አትቷል፡፡ በግንቦት ወር 2018 የሁሉም የመንግሥት ግምጃ ቤት ሰነዶች አማካይ የወለድ ምጣኔ እና የ91 ቀን የመንግሥት ግምጃ ቤት ሰነድ አማካይ የወለድ ምጣኔ በቅደም ተከተል 12.3 እና 11 በመቶ በመሆን ካለፈው ዓመት ቅናሽ አሳይተዋል፡፡ ይሁን እንጂ በመንግሥት ግምጃ ቤት ሰነድ ገበያ በተለይ በአጭር ጊዜ…

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]