የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ባካሄደው 7ኛ ስብሰባ የሰጣቸው ትንተና እና ምክረ ሐሳቦች፡-

EBCNEWSNOWneutral2026-07-13 15:06:03 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ባካሄደው 7ኛ ስብሰባ የሰጣቸው ትንተና እና ምክረ ሐሳቦች፡- ኮሚቴው የዓለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋ ንረት በሀገር ውስጥ የዋጋ ግሽበት ላይ የሚያሳድረውን ጫና ከግምት ውስጥ በማስገባት እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በመካከለኛ ጊዜ ለማሳካት የያዘውን የነጠላ አሃዝ የዋጋ ግሽበት ዓላማ ለማሳካት ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲው ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ግንዘቤ ወስዷል፡፡ በዚሁም መሠረት፣ ኮሚቴው የሚከተሉትን የገንዘብ ፖሊሲ ምክረ ሐሳቦችን ለቦርድ አቅርቦ አስወስኗል:: <v:shapetype id="_x0000_t75" coordsize="21600,21600" o:spt="75" o:preferrelative="t" path="m@4@5l@4@11@9@11@9@5xe" filled="f" stroked="f"> <v:shape id="Picture_x0020_5"…

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]