የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የባንኮች የብድር ገደብን ሙሉ በሙሉ አነሳ።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-07-13 15:26:16 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የባንኮች የብድር ገደብን ሙሉ በሙሉ አነሳ። 👉 ላኪዎች ከሚያገኙት የውጭ ምንዛሬ ግኝት ላይ ለባንኮች እንዲሸጡ የሚያስገድደው የውጭ ምንዛሬ ድርሻ ከነበረበት 50 በመቶ ወደ 30 በመቶ ዝቅ እንዲል ተደርጓል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ሐምሌ 6 ቀን 2018 ዓ.ም. ባካሄደው 7ኛ ስብሰባው፣ የተለያዩ የፖሊሲ ምክረ ሃሳቦችን አቅርቦ ማጸደቁን አሳውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ የዋጋ ንረትን ለመቆጣጠርና ወደ ነጠላ አሃዝ ለማውረድ ያለመ አዳዲስና ወሳኝ የፖሊሲ ውሳኔዎችን ማሳለፉን በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አሳውቋል። ኮሚቴው ዓለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ በሀገር ውስጥ ምርቶች ላይ የሚያሳድረውን ጫና ከግምት ውስጥ በማስገባት፣ ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ ተጠናክሮ እንዲቀጥል መወሰኑን ገልጿል። እስካሁን ባንኮች በሚሰጡት ብድር…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]