ሞት የተፈረደባቸው ሄሜቲ!

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-07-13 15:29:20 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሞት የተፈረደባቸው ሄሜቲ! በፖርት ሱዳን የሚገኘው የሱዳን ፀረ-ሽብር እና የሀገር ደኅንነት ወንጀል ፍርድ ቤት የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ጦር ዋና አዛዥ በሆኑት ጄኔራል መሐመድ ሀምዳን ዳጋሎ (ሄሜቲ) ላይ በሌሉበት የሞት ፍርድ ፈርዶባቸዋል። ይህ የፍርድ ውሳኔ እ.ኤ.አ በኤፕሪል 2023 በሱዳን መደበኛ ጦር እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መካከል ግጭት ከተቀሰቀሰ ወዲህ በጦሩ መሪ ላይ የተላለፈ የመጀመሪያው ይፋዊ የፍርድ ቤት ውሳኔ ነው። ጄኔራል ሄሜቲ እና ሌሎች 15የጦር መሪዎችና የጎሳ መሪዎች ላይ ውሳኔው የተላለፈ ሲሆን በሰብአዊነት ላይ በሚፈጸም ወንጀል፣ በዘር ማጥፋት፣ እንዲሁም በሲቪሎች እና በመንግሥት ተቋማት ላይ ጥቃት በመሰንዘር ጥፋተኛ አድርጓቸዋል። የፍርድ ቤቱ ውሳኔ አክሎም የፈጥኖ ደራሽ ኃንሉ ንብረቶች በሙሉ ተወርሰው ለሱዳን መንግሥት ገቢ እንዲሆኑና የተፈረደባቸው ግለሰቦች…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]