የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ እድገት
የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ እድገት አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሀገር ዘላቂ ልማትና ሁለንተናዊ ብልጽግና መሠረቱ ጠንካራና አስተማማኝ የማክሮ ኢኮኖሚ መዋቅር ነው። ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ያጋጠሟትን ዘርፈ-ብዙ የኤኮኖሚ ፈተናዎች፣ የውጭ ምንዛሪ እጥረትንና የዕዳ ጫናዎችን በዘላቂነት ለመቅረፍ ሰፊና ታሪካዊ የተባሉ የፖሊሲ ማሻሻያዎችን በመተግበር ላይ ትገኛለች። በዚህም የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ ባለፉት ዓመታት መዋቅራዊ ለውጦችን በማድረግ ላይ ይገኛል።… https://www.fanamc.com/archives/318712
Read the full story at fanatelevision ↗