ኢትዮጵያ እና ጀርመን በሰለጠነ የሰው ኃይል ሥምሪት፣ በአየር ንብረት ለውጥ መከላከል እና መቋቋም ዙሪያ መከሩ
ኢትዮጵያ እና ጀርመን በሰለጠነ የሰው ኃይል ሥምሪት፣ በአየር ንብረት ለውጥ መከላከል እና መቋቋም ዙሪያ መከሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጌዛ አንድሪያስ ፎን ጋየርን (ዶ/ር) በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል:: ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከሚኒስትር ዴኤታው ጋር በነበራቸው ውይይት ጀርመን የኢትዮጵያ ቁልፍ የልማት ትብብር እና የንግድ አጋር መሆኗን ገልጸዋል
Read the full story at ebcnewsnow ↗