" ይህ የብድር እድገት ገደብ መነሳት ፈጽሞ የፖሊሲ ለውጥ ሳይሆን በአሰራር ዘዴ ላይ የተደረገ ለውጥ ነው " - እዮብ ተካልኝ(ዶ/ር)

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-07-13 16:02:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

" ይህ የብድር እድገት ገደብ መነሳት ፈጽሞ የፖሊሲ ለውጥ ሳይሆን በአሰራር ዘዴ ላይ የተደረገ ለውጥ ነው " - እዮብ ተካልኝ(ዶ/ር) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ሐምሌ 6 ቀን 2018 ዓ.ም. ባካሄደው 7ኛ ስብሰባው ላይ የቀረቡ ምክረሃሳቦችን እና የጸደቁ ውሳኔዎችን በሚመለከት የብሔራዊ ባንክ ገዢ እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) መግለጫ ሰጥተዋል። የብሔራዊ ባንክ ገዢው በመግለጫቸው በገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴው የጸደቁት ምክረ ሃሳቦች አምስት የተለያዩ ውሳኔ ሳይሆኑ አንድ ወጥ የሆነ የፖሊሲ ፓኬጆች ናቸው ብለዋል። ባንኩ በአሁኑ ወቅት ከቀጥተኛ የገንዘብ ፖሊሲ መሳሪያዎች ወደ ቀጥተኛ ያልሆኑ የገንዘብ ፖሊሲ መሳሪያዎች እየተሸጋገረ መሆኑንም አብራርተዋል። የኢትዮጵያ የብሔራዊ ባንክ ገዢ እዮብ ተካልኝ(ዶ/ር) በማብራሪያቸው በተጨማሪ ምን አሉ ? " ኮሚቴው በመጀመሪያ ያቀረበው…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]