ዋና ኦዲተር በወልመልና ጨልጨል መስኖ ልማት ላይ የሠራውን የኦዲት ግኝት ይፋ አደረገ
ዋና ኦዲተር በወልመልና ጨልጨል መስኖ ልማት ላይ የሠራውን የኦዲት ግኝት ይፋ አደረገ #Ethiopia: የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ከዓመታት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ መርቅው ሥራ ባስጀመሩት የወልመል መስኖ ፕሮጀክትና መሠረተ ድንጋይ ባስቀመጡለት ጨልጨል የመስኖ ፕሮጀክት ላይ ሰፋ ያሉ የኦዲት ግኝቶች ይፋ አደረገ፡፡ የወልመል የመስኖ ፕሮጀክት ጠቅላይ ሚኒስትሩ እ.ኤ.አ. በየካቲት 2020 መመረቃችውናን እንዲሁም ጨልጨል መስኖ ፕሮጀክትን ደግሞ በተመሳሳይ ቀን የመሠረት ድንጋይ ማስቀመጣቸው ይታወሳል፡፡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት የመስኖና ቆላማ ሚኒስቴርን የ2017 በጀት ዓመት የጨልጨልና ወልመል መስኖ ግንባታ ፕሮጀክት አፈጻጸምና ውጤታማነት ላይ ተከናወነ ያለውን የክዋኔ ኦዲት ሪፖርትን ይፋ አድርጓል፡፡ የዋና ኦዲ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ…
Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗