ለማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች የሚሰጥ የግንዛቤ ትምህርት ለዘርፉ መሻሻል ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ

ETHIO_MEREJA_NEWSneutral2026-07-13 16:18:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

ለማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች የሚሰጥ የግንዛቤ ትምህርት ለዘርፉ መሻሻል ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ በማኅበራዊ ሚዲያና በተለያዩ የዲጂታል ገጾች (ዩቲዩብና ቲክቶክን ጨምሮ) የሚሰራጩ የሐሰት መረጃዎችና የስም ማጥፋት ዘመቻዎች ማኅበራዊ እሴቶችን እየሸረሸሩ መሆናቸው ተነገረ። እነዚህን ችግሮች ለመፍታት ህጋዊ ቅጣት ብቻውን በቂ ባለመሆኑ ‹‹የሚዲያ ንቃት›› ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚገባ ተመልክቷል። በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ መረጃ የሚያሰራጩ ግለሰቦች እንደ መደበኛ ሚዲያ ተቋም ሳይሆኑ በግል የወንጀል ህግ ተጠያቂ የሚሆኑበት አሰራር ቢኖርም፤ ህብረተሰቡ ትክክለኛውንና ስህተቱን ለይቶ እንዲያውቅ ማስተማር የረጅም ጊዜ መፍትሔ ነው ያሉት የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዉ አቶ ሰለሞን ጎሹ ናቸዉ፡፡ መንግስትና የሚመለከታቸው አካላት ተጠቃሚዎች መረጃን የማጣራትና የመመዘን አቅማቸውን እንዲያሳድጉ መስራት…

Read the full story at ethio_mereja_news ↗
AdYour ad here[email protected]