(ዘ-ሐበሻ ዜና) ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ለቅሶ ለመድረስ ኳታር ገቡ፡፡ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በአሚር ሼክ ሀማድ ቢን ከሊፋ አልታኒ ሞት የተሰማቸውን ሀዘን ለመግለፅ ዶሀ መግባታቸውን የኳታር ሚዲያዎች ዘገቡ፡፡ እንደዘገባዎቹ ለቅሶ ለመድረስ ዶሀ የገቡት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ብቻ ሳይሆኑ አብረዋቸው ወደዚያው የተጓዙት የከፍተኛ ባለስልጣናት ልኢካን ቡድናቸው ጭምር ነው፡፡

ZEHABESHANEWSneutral2026-07-13 16:41:06 UTC
AdYour ad here[email protected]

(ዘ-ሐበሻ ዜና) ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ለቅሶ ለመድረስ ኳታር ገቡ፡፡ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በአሚር ሼክ ሀማድ ቢን ከሊፋ አልታኒ ሞት የተሰማቸውን ሀዘን ለመግለፅ ዶሀ መግባታቸውን የኳታር ሚዲያዎች ዘገቡ፡፡ እንደዘገባዎቹ ለቅሶ ለመድረስ ዶሀ የገቡት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ብቻ ሳይሆኑ አብረዋቸው ወደዚያው የተጓዙት የከፍተኛ ባለስልጣናት ልኢካን ቡድናቸው ጭምር ነው፡፡ የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን ሀማድ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ የኳታር ትራንስፖርት ሚኒስትር ሼክ አብዱላሂ ቢን መሀመድ በኳታር የኢትዮጵያ አምባሳደር ከሆት ፋይሰል አሊ ጋር በመሆን አቀባበል አድርገውለታል፡

Read the full story at zehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]