ለክረምት ዝናብ ምቹ ሁኔታ የሚፈጥሩ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ
ለክረምት ዝናብ ምቹ ሁኔታ የሚፈጥሩ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለክረምት ዝናብ መፈጠር ምቹ ሁኔታ የሚፈጥሩ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በሚቀጥሉት ቀናት ተጠናክረው ይቀጥላሉ አለ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ። ኢንስቲትዩቱ እንደገለጸው ÷ እስከ ሐምሌ 13 ቀን 2018 ዓ.ም የሚኖረው የአየር ሁኔታ ለክረምት ዝናብ ምቹ ሁኔታን የሚፈጥሩ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ይበልጥ እየተስፋፉና እየተጠናከሩ የሚሄዱበት ነው፡፡ በዚህም በደቡብ ምዕራብ፣ በምዕራብ፣… https://www.fanamc.com/archives/318718
Read the full story at fanatelevision ↗