የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ኩራት የሆነውን ዋልያን ለመታደግ አለም አቀፍ ጥሪ ቀረበ

ADDIS_NEWSneutral2026-07-13 19:14:04 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ኩራት የሆነውን ዋልያን ለመታደግ አለም አቀፍ ጥሪ ቀረበ የኢትዮጵያ ብርቅዬ እና የተፈጥሮ ምልክት የሆነው ዋልያ አይቤክስ የህልውና አደጋ ውስጥ መግባቱ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለዓለም የተፈጥሮ ቅርስ ጥበቃ ትልቅ ስጋት ፈጥሯል ሲል የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ ላይ አስፍሯል።ይህን ብርቅዬ ፍጥረት ከጥፋት ለመታደግ የአካባቢው መስተዳደር እና ማህበረሰብ፣ አጋር ድርጅቶች፣ የምርምር እና የሃይማኖት ተቋማትን ጨምሮ የሁሉም ባለድርሻ አካላት የተቀናጀና የተጠናከረ ርብርብን ማድረግ ወሳኝ ነው ብሏል ። የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ በ1978 ዓ.ም በዩኔስኮ የዓለም ቅርስ ዝርዝር ውስጥ ከተመዘገቡ የመጀመሪያዎቹ ቅርሶች መካከል አንዱ ነው። በ2016/17 በጀት ዓመት የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለሥልጣን፣ የሰሜን ተራራዎች…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]