ዋና ኦዲተር ኢትዮ ቴሌኮም ሕግን ያልተከተለ የተሽከርካሪና የኮንክሪት ፖል ግዥዎችን እንደፈጸመ አስታወቀ

ETHIOPIANREPORTERAMHARICneutral2026-07-13 19:20:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

ዋና ኦዲተር ኢትዮ ቴሌኮም ሕግን ያልተከተለ የተሽከርካሪና የኮንክሪት ፖል ግዥዎችን እንደፈጸመ አስታወቀ #Ethiopia: አምስት ኤርፖርቶች የደኅንነት አስተዳደር ሥርዓት ሙሉ በሙሉ አልተገበሩም ብሏል የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ኢትዮ ቴሌኮም የሚያከናውናቸው አንዳንድ ግዥዎች በፖሊሲዎችና በመመርያዎች መሥፈርት መሠረት እንዳልሆኑ አስታወቀ፡፡ ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት የኢትዮ ቴሌኮም የግዥና ንብረት አስተዳደር ኢኮኖሚያዊ፣ ቀልጣፋና ውጤታማ መሆኑን በተመለከተ ባካሄደውና በመጋቢት ወር አጠናቆ ሰሞኑን ይፋ ባደረገው ከ2015 እስከ 2018 ዓ.ም. ሁለተኛ ሩብ ዓመት ድረስ ያሉትን የሥራ አፈጻጸም የክዋኔ ኦዲት ሪፖርት፣ ኩባንያው የሚያከናውናቸው የተሽከርካሪ፣ የኮንክሪት ፖል ግዥና በራስ ኃይል ያከናወናቸው የሕንፃ ዕድሳት ሥራዎች መሥፈር... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ…

Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗
AdYour ad here[email protected]