አሜሪካ ለሆርሙዝ ክፍያ ልጠይቅ‼️
አሜሪካ ለሆርሙዝ ክፍያ ልጠይቅ‼️ ትራምፕ "አሜሪካ የሆርሙዝ ሰርጥ ጠባቂ' አድርገው ማወጃቸውን አስታወቁ። በዚህም ለሆርሙዝ ሰርጥ ደህንነት ሲባል ዓለም አቀፍ የባህር ላይ ትራንስፖርት 20% ክፍያ እንዲፈጽም አዘዋል። ኢራን በበኩሏ ከራሷ ውጪ ማንም የሆርሙዝ ሰርጥ ደህንነት ጠባቂ እንደማይሆን ገልፃለች። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗