ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሟቹ የቀድሞ የኳታር አሚር ለቅሶ ለመድረስ ዶሃ ገቡ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሟቹ የቀድሞ የኳታር አሚር ለቅሶ ለመድረስ ዶሃ ገቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ፣ የቀድሞው የኳታር አሚር ሼክ ሃማድ ቢን ኸሊፋ አል ታኒ ከዚህ ዓለም በሞት መለየትን ተከትሎ የተሰማቸውን ሐዘን ለመግለጽ ዛሬ ሰኞ ዶሃ መድረሳቸውን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩና ልዑካን ቡድናቸው ሃማድ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ፤ በኳታር ትራንስፖርት ሚኒስትር ሼክ መሐመድ ቢን አብዱላህ እና በኳታር የኢትዮጵያ አምባሳደር ፈይሰል ኢብራሂም አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ “የእሳቸው ማለፍ ለአፍሪካም ሆነ ለመላው ቀጣና ትልቅ ኪሳራ ነው” ነው ሲሉ የኢሚሩ ሕልፈተ ሕይወት በተሰማ ጊዜ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት የሐዘን መልዕክት ገልጸዋል ሲል ስፑትኒክ ዘግቧል፡፡ @Addis_Reporter…
Read the full story at addis_reporter ↗