አከራዮች ከተማ አስተዳደሩ የማያዳግም እርምጃ እወስዳለሁ አለ

FASTMEREJAneutral2026-07-13 19:57:06 UTC
AdYour ad here[email protected]

አከራዮች ከተማ አስተዳደሩ የማያዳግም እርምጃ እወስዳለሁ አለ ​#FastMereja | የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት ኪራይ ጭማሪ ጣሪያን 11.5 በመቶ ማድረጉን ተከትሎ፣ ሕግን በመጣስ በህገ-ወጥ መንገድ የቤት ኪራይ ጭማሪ በሚጠይቁ አከራዮች ላይ ከባድ አስተዳደራዊና ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ። ​የከተማ አስተዳደሩ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ እንደገለጸው፣ አንዳንድ አከራዮች በተቀመጠው የሕግ ማዕቀፍ ውስጥ ከመስራት ይልቅ፣ ሕገ-ወጥ አሰራሮችን እየተገበሩ ይገኛሉ። በተለይም ተከራዮችን “ቤቱን ለራሴ ወይም ለዘመዴ እፈልገዋለሁ” በሚል ሐሰተኛ ምክንያት በማስለቀቅ፣ በምትኩ ከፍተኛ የኪራይ ዋጋ በመጫን፣ የ11.5 በመቶውን ጭማሪም ሕጋዊ አስመስለው የመጫን ተግባራት በስፋት እየተስተዋሉ ነው። ​በተጨማሪም፣ አከራዮች በውል ሰነድ ላይ የከተማ…

Read the full story at fastmereja ↗
AdYour ad here[email protected]