ከሰኔ 15 በኋላ በአዲስ አበባ 12 የሚጠጉ አካባቢዎች ላይ የጎርፍ ምልክት መታየቱን የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ወንድሙ ሴታ ተናገሩ።
ከሰኔ 15 በኋላ በአዲስ አበባ 12 የሚጠጉ አካባቢዎች ላይ የጎርፍ ምልክት መታየቱን የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ወንድሙ ሴታ ተናገሩ። ማህበረሰቡ የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገዱን ካላስተካከለ ቅጽበታዊ ጎርፎች በቀጣይነትም ሊከሰቱ እንደሚችሉ አስጠንቅቀዋል። የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ወንድሙ ሴታ በከተማዋ የሚከሰተውን የጎርፍ አደጋ ስጋት ለመቀነስ በከተማዋ ዋና ዋና የጎርፍ መንስኤዎችንና እየተወሰዱ ያሉ የማቅለያ እርምጃዎችን አስመልክተው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ጉባኤ ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ኢንጂነር ወንድሙ እንደገለጹት፣ የጎርፍ አደጋ በከተማዋ ከሚከሰቱ ዋነኛ አደጋዎች አንዱ ሲሆን፣ ችግሩን ለመፍታት ወቅታዊ በሆኑ ስራዎች ብቻ ሳይወሰን በየጊዜው በሚደረግ ክትትልና ጥናት ላይ የተመሰረተ ስራ እየተከናወነ ይገኛል። " ሰሞኑን…
Read the full story at tikvahethiopia ↗