የቀዶ ሕክምና ትምህርትን በሰው ሠራሽ አስተውሎት ለማገዝ እየተሠራ መሆኑ ተነገረ

ETHIOPIANREPORTERAMHARICneutral2026-07-14 04:29:20 UTC
AdYour ad here[email protected]

የቀዶ ሕክምና ትምህርትን በሰው ሠራሽ አስተውሎት ለማገዝ እየተሠራ መሆኑ ተነገረ #Ethiopia: በቀዶ ሕክምና በስፔሻሊቲ ደረጃ የሚሰጥ ትምህርት በሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤአይ) የታገዘ እንዲሆን እየተሠራ መሆኑን፣ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ይህንን ያስታወቀው፣ የኢትዮጵያ የውስጥ ደዌ ሕክምና ማኅበር 11ኛ ጠቅላላ ጉባዔውን ዓርብ ሐምሌ 3 ቀን 2018 ዓ.ም. በኢንተርሌግዠሪ ሆቴል ሲያካሂድ ነው፡፡ የጤና ሚኒስትር ደኤታ ወ/ሮ ሳህረላ አብደላ እንደተናገሩት፣ በኢትዮጵያ የሚሰጡ የጤና ትምህርት የሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ወይም ዲጂታል ቴክኖሎጂን ተደራሽ ያደረገ አይደለም፡፡ የጤና ትምህርት አሰጣጡ ኢትዮጵያ ከደረሰችበት ብቻ ሳይሆን፣ ዓለም ከደረሰበት የዕድገት ደረጃ ጋር እንዲጣጣም በሥርዓተ ትምህርት (ካ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ…

Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗
AdYour ad here[email protected]