(ዘ-ሐበሻ ዜና) የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ፔንታጎን በኢራን ላይ ወታደራዊ ጥቃት መሰንዘር ዳግም መጀመሩን ለህግ አውጪዎች በይፋ ማሳወቃቸውን የተለያዩ መገናኛ ብዙሀን ዘገቡ።
(ዘ-ሐበሻ ዜና) የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ፔንታጎን በኢራን ላይ ወታደራዊ ጥቃት መሰንዘር ዳግም መጀመሩን ለህግ አውጪዎች በይፋ ማሳወቃቸውን የተለያዩ መገናኛ ብዙሀን ዘገቡ። ሲቢኤስ እና ፖሊቲኮ ሚዲያዎች እንደዘገቡት፣ ትራምፕ ጁላይ 10 ለኮንግረስ በጻፉት ደብዳቤ፣ ጁላይ 7 ዳግም የተጀመረው ይህ ጥቃት "በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ የሚገኙ አሜሪካውያንን እና የአሜሪካን ጥቅሞች ለመጠበቅ ካለብኝ ኃላፊነት ጋር የሚጣጣም ወታደራዊ እርምጃ ነው" ብለዋል። በዚሁ ደብዳቤ ላይ የቅርብ ጊዜዎቹ ጥቃቶች "ውስን፣ የተመጠኑ፣ የታቀዱ እና የሲቪል ሰለባዎችን (በንጹሃን ላይ የሚደርስን ጉዳት) ለመቀነስ ታስበው የተፈጸሙ" መሆናቸው ተገልጿል። በአሜሪካው የ1973ቱ የጦርነት ስልጣን ውሳኔ (War Powers Resolution) ህግ መሰረት ፕሬዝዳንቱ ማንኛውንም ወታደራዊ እርምጃ በጀመሩ…
Read the full story at zehabeshanews ↗